ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ[Ityopʾya, Ityopʾya, Ityopʾya qədämi] [English translation]

Songs   2024-05-02 00:38:04

ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ[Ityopʾya, Ityopʾya, Ityopʾya qədämi] [English translation]

ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ

በኅብረሰባዊነት አብቢቢ ለምልሚ!

ቃል ኪዳን ገብተዋል ጀግኖች ልጆችሽ

ወንዞች ተራሮችሽ ድንግል መሬትሽ

ለኢትዮጵያ አንድነት ለነጻነትሽ

መስዋዕት ሊሆኑ ለክብር ለዝናሽ!

ተራመጂ ወደፊት በጥበብ ጎዳና

ታጠቂ ለሥራ ላገር ብልጽግና!

የጀግኖች እናት ነሽ በልጆችሽ ኩሪ

ጠላቶችሽ ይጥፉ ለዘላለም ኑሪ!

See more
Unknown Artist (Amharic) more
  • country:Ethiopia
  • Languages:Amharic
  • Genre:
  • Official site:
  • Wiki:
Unknown Artist (Amharic) Lyrics more
Excellent Songs recommendation
Popular Songs
Copyright 2023-2024 - www.lyricf.com All Rights Reserved